Seniour acountant job vacancy in Ethiopia

Safaricom Ethiopia ክፍት የስራ እድል አውጥቷል – በM-PESA finance internal እና externally በSenior Accountant (ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ) ክፍት መደብ ላይ ከውሰጥም ለውጭም ክፍት ቦታ ላይ በቋምነት ለመቅጠር ይፈልጋል ሰለዝህ መሰፈርቱን የሚታሟሉ ሰራ ፈላጊዎች በሙሉ ተጠቃም ለመሆን ከታች ያለውን ሙሉ መረጃ ያንብቡ::
የስራ መደብ ፡ Senior Accountant (ከፍተኛ ሂሳብ ባለሙያ)
የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
የቅጥር አይነት ፡ ቋሚ (Full-Time)
job ovdrview (ስለ ስራው)
M-PESA finance Safaricom Ethiopia በዲጂታል ፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ በፍጥነት እያደገ ያለ ተቋም ሲሆን፣ የፋይናንስ ሪፖርቶችን በትክክል ለማዘጋጀት፣ የሂሳብ ስርዓቱን ለማስተዳደር እና የፋይናንስ ግልጽነትን ለማጠናከር ብቁና ልምድ ያለው Senior Accountant በቋምነት ለመቅጠር እየፈለገ ነው።
♥ ዋና ዋና ኃላፊነቶች
✍ ወርሃዊ፣ ሩብ ዓመታዊ እና ዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።
✍ የጠቅላላ ሂሳብ (General Ledger) ማስተዳደር እና የሂሳብ መዝገቦችን በትክክል መያዝ።
✍ የባንክ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) እና የሂሳብ ማረጋገጫ ሂደቶችን ማከናወን።
✍ የበጀት ዝግጅት፣ የፋይናንስ ትንተና እና የገንዘብ ፍሰት (Cash Flow) ክትትል ማድረግ።
✍ የታክስ ሪፖርቶችን በወቅቱ ማዘጋጀት እና ከህጋዊ መስፈርቶች ጋር መጣጣምን ማረጋገጥ።
✍ የውስጥና የውጭ ኦዲት ሂደቶችን ማስተባበር።
✍ የውስጥ የፋይናንስ ቁጥጥር ስርዓቶችን ማጠናከር እና የአደጋ ስጋቶችን መቀነስ።
✍ ለአመራር ቡድን ትክክለኛ የፋይናንስ መረጃና ምክረ ሃሳብ ማቅረብ።
ተፈላጊ ትምህርት እና ብቃት
✍ በአካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ።
✍ ACCA፣ CPA ወይም ተመሳሳይ ሙያዊ ማረጋገጫ ያለው ተመራጭ ይሆናል።
✍ ቢያንስ 5 ዓመት ተዛማጅ የስራ ልምድ።
✍ ስለ IFRS እና ዘመናዊ የሂሳብ ስርዓቶች ጥሩ እውቀት።
✍ Microsoft Excel እና የፋይናንስ ሶፍትዌሮችን በብቃት የመጠቀም ችሎታ።
✍ ከፍተኛ የመረጃ ትንተና፣ የችግር ፍትሄ እና የግንኙነት ችሎታ።
★ ተፈላጊ ችሎታዎች
✍ የፋይናንስ ሪፖርት ዝግጅት
✍ የበጀት እቅድ እና ትንተና
✍ የታክስ ህግ እውቀት
✍ የኦዲት እና የውስጥ ቁጥጥር ክህሎት
✍ የቡድን መሪነት
✍ ታማኝነት እና ሙያዊ ሥነ-ምግባር
✍ የጊዜ አጠቃቀም እና የስራ አደረጃጀት
How to apply
If you feel that you are up to the challenge and possess the necessary qualification and experience, kindly proceed to create/ update your candidate profile on the recruitment portal and then Click on the apply button. Remember to attach your resume
Job Info
Job Identification : 1370
Job Category : Financial Services
Posting Date : 12/06/2026, 14:15
Apply Before : 18/06/2026, 17:30
Degree Level : Bachelor’s Degree
Job Schedule : Full time

Job Category: Safaricom telecommunication
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa Ethiopia

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf, .doc, .docx