ኢትዮጵያ የምርት አስተዳዳሪ (Product Manager)
የዲጂታል ፈጠራን የሚመሩ ባለሙያዎችን እንፈልጋለን!
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቴሌኮሙኒኬሽን እና በዲጂታል ፈጠራ ዘርፍ የሚያበረክቱ ብቁና ችሎታ ያላቸውን ባለሙያዎች ለProduct Manager (የምርት አስተዳዳሪ) የሥራ መደብ እንዲቀላቀሉ ይጋብዛል።
ይህ የሥራ መደብ የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት፣ አዳዲስ ምርቶችንና አገልግሎቶችን በማቀድ፣ በማልማት እና በማስተዳደር የኩባንያውን የንግድ ግቦች ለማሳካት ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
Job Info
Job Identification : 1372
Job Category : Sales, Operations & Product Management
Posting Date : 12/06/2026, 16:18
Apply Before : 19/06/2026, 17:30
Degree Level : Bachelor’s Degree
Job Schedule : Full time
Locations : Addis, ETH
♦ ዋና ዋና ኃላፊነቶች
✍ የምርት ስትራቴጂ ማዘጋጀት እና በተግባር ማዋል።
✍ የገበያ ጥናት በማካሄድ የደንበኞችን ፍላጎት መለየት።
✍ አዳዲስ ምርቶችን ከሐሳብ እስከ ገበያ ማቅረብ ድረስ መምራት።
✍ ከቴክኒክ፣ ማርኬቲንግ፣ ሽያጭ እና ኦፕሬሽን ቡድኖች ጋር በቅርበት መስራት።
✍ የምርት አፈጻጸምን በመገምገም ቀጣይ ማሻሻያዎችን ማድረግ።
✍ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ በመስጠት የንግድ እድገትን ማሳደግ።
♦ ተፈላጊ መስፈርቶች
✍ በቢዝነስ አስተዳደር፣ ማርኬቲንግ፣ ኢንጂነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ መስክ የመጀመሪያ ወይም ከዚያ በላይ ዲግሪ።
✍ በProduct Management፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በፊንቴክ ዘርፍ ተዛማጅ የሥራ ልምድ።
✍ ጠንካራ የመሪነት፣ የግንኙነት እና የትንታኔ ችሎታ።
✍ በቡድን ስራ ውስጥ በብቃት የመስራት ችሎታ።
✍ ለፈጠራ እና ለደንበኛ እርካታ ቁርጠኝነት።
♦ ማመልከት የምትፈልጉ ሰራ ፈላጊዎች
To apply for jobs at Safaricom Ethiopia online, you can browse and submit your application through the Safaricom Ethiopia Careers portal Finding and securing a role can be a straightforward process with the right
steps:1. The Application ProcessFind a Role: Visit the official Safaricom Ethiopia Careers page to view the list of open vacancies.
Select and Apply: Click on a job title that matches your qualifications to read the full description.
Product manager job ethiopia
Job Category: Safaricom telecommunication
Job Type: Full Time
Job Location: Ethiopia