Job overview
✈️ በአቪዬሽን ዘርፍ ሙያዎን ያሳድጉ!
በአየር መንገድ ዘርፍ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ እና በእቃ ቁጥጥር፣ ማከማቻ እና ሎጂስቲክስ ስራዎች ላይ ብቃት ያላችሁ ባለሙያዎች ይህን የMaterial Controller Store የስራ እድል አትርፉ። ይህ ስራ በአየር መንገድ ውስጥ የእቃ አስተዳደርና የመጋዘን ስራዎችን ለማስተባበር ጠቃሚ ሚና ያለው ነው።
የስራ መደብ: Material Controller Store
Deadline : 13 may 2026
Material Controller Store ባለሙያዎች የአየር መንገድ ስራዎች ለማስኬድ የሚያስፈልጉ እቃዎችና መለዋወጫዎችን በትክክል መቀበል፣ ማከማቸት፣ መመዝገብ እና ማሰራጨት ይቆጣጠራሉ።
♥ ዋና የስራ ኃላፊነቶች
♠እቃዎችን መቀበል፣ መመርመር እና በአግባቡ ማከማቸት
♠የእቃ መዝገቦችን በትክክል ማስተዳደር
♠በጥያቄ መሰረት እቃዎችን ማቅረብ
♠የእቃ እጥረትን መከታተል እና ሪፖርት ማዘጋጀት
♠የመጋዘን ደህንነትና ንፅህናን መጠበቅ
♠ከግዥ እና ጥገና ክፍሎች ጋር ተባብሮ መስራት
♥ ተፈላጊ ትምህርት
❖ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በ:
ሎጂስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን
ፕሮክዩርመንት
ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
አካውንቲንግ
ኢንዱስትሪያል ማኔጅመንት
ወይም ተዛማጅ ዘርፎች
,♥ ተፈላጊ ችሎታዎች
✔ የእቃ ቁጥጥር ክህሎት
✔ የኮምፒዩተር እውቀት
✔ የቡድን ስራ ችሎታ
✔ ትክክለኛ የሪፖርት አዘገጃጀት
✔ በጫና ስር መስራት ችሎታ
♦ ለምን በአየር መንገድ መስራት?
በአየር መንገድ ዘርፍ መስራት ከፍተኛ የሙያ እድገት፣ የዓለም አቀፍ የስራ ልምድ፣ ጥሩ የስራ አካባቢ እና የረጅም ጊዜ የሙያ እድል ያስገኛል።
$ , እድሉን አያምልጡ! ዛሬውኑ ያመልክቱ እና በአቪዬሽን ዘርፍ የተሻለ የስራ ህይወት ይጀምሩ!
♥ How to Apply ለሰራ ለማመልከት የምቀጥለውን ያንብቡ፡
Interested aspirantes are invited to submit clones and orginal documents with all their supporting documents including 8th grade card,brith certificate,level coc certficates and one pasport size picture in person through the Ethiopian Skylight Hotel Human resource office.
NB: If anyone set up to apply or join Ethiopian airlines with false information will lead to subsequent termination from the process or employment upon discovery of the fact.
☞ Interested applicants should apply through the official website of Ethiopian Airlines:
☞ Email : recruitment@ethiopiaairlines.com
☞ Telephone :+251 11 517 4422
♦ for more information about application Visit the careers page of ethiopia Airlines and submit your application before the deadline.
♥ Its time to Apply now and join Ethiopian Airlines!