የአድሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ ለከፈታቸው አዳድሰ ሞደል ትምህርት ቤቶች በ4ኪሎ የሳይነሰ ልህቀት ማዕከል እና በካዛንችሰ አከባብ መምህራንን አወዳድሮ በቋምነት ለመቅጠር ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዝህ በታች በተቀመጡት መሰፈርቶች መሠረት መሰፈርቱን ማሟላት የምትችሉ ሰራ ፈላጊዎች እና ልምድ ያላችሁ መምህራንን ጨምሮ ሁላችሁም በአድሰ አበባ 6 ኪሎ ባለው ከተማ አሰተዳደር ት/ብሮ ቀርባችሁ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዝህ በታች የተጠቀሱትን የትምህርት ዓይነቶችን የተመረቃችሁበት ORGINAL DOCUMENT ከማይመለሰ ከCOPY ጋር አያይዞ ሰው ሃብት አሰተዳደር ቀርባችሁ ተመዝገቡ
1 English MA
2 Mathimatics Msc
3 Physics Msc
4 Biology Msc
5 Chemistry Msc
ማሳሰብያ : ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ዓይነቶች
★ በመጀመርያ ድግር ፡ 3:25 እና ከዛ በላይ
★ በMSc 3.5 እና ከዛ በላይ ሆኖ በመጀመርያ ፁሁፍ very good ያለው/ያላት መሆን አለበት
★ የመመዝገብያ ቦታ አድሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰድሰት ኪሎ
የመመዝገብያ ቀን ፡ 14 /11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሰራ ቀናት የሚሆን ሲሆን የምዝገባ ቦታ አድሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ብሮ ማህበራዊ ገፆች በተለቀቀው በOnline መመዝገብ ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ ይህንን ድረገፅ ይጎብኙ
website : www.aastu.edu.et
ለተለያዬ ደረጃ የተመረቃችሁ ከKG ጀምሮ 12ኛ ክፍል ላሉት ብዙ መምህራንን ለመቅጠር ይፈልጋሉ ሰለዝህ በድረ ገፅ ላይ ገብታችሁ እዩት
LINK : https:// bit.ly/AASTUCommunitySchoolVaccancy
Teaching job vacancy
Job Category: Teaching
Job Type: Full Time
Job Location: Addis Ababa