Job Requirement
የሚጠየቅ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የመጀመሪያ ዲግሪ
ዝቅተኛ የሥራ ልምድ: 5 ዓመት
ዋና ዋና መስፈርቶች: በቁሳቁስ ደረጃዎች እና በሥራ ቦታ ቁጥጥር/ፍተሻ ላይ ትኩረት የሚያደርግ።
ብዛት: 1
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በሚከተለት አድራሻዎች ማቅረብ የምትችለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በአካል ለመምጣት፡ አዲስ አበባ፣ ልደታ፣ ሰጅዳ ቢዝነስ ሴንተር (Sajdah Business Center) 2ኛ ፎቅ፣ ኤማሮሽ ሪል እስቴት (EMAROSH REAL ESTATE)
በቴሌግራም ለመላክ፡ @MOTIVATED77
Job Category: adminstration
Job Type: Full Time
Job Location: Mekelle